5.1 በላይ ቦታ ስራ ደህንነት
ጣሪያ ላይ ብቻዎን አትሰሩ
ጫማ ያለ መንሸራተት
ጠንካራ መያዣ ይጠቀሙ
5.2 ኤሌክትሪክ አደጋ
ቅርብ የኤሌክትሪክ መስመር
ውሃ ባለበት ጊዜ አትሰሩ
receiver ከመክፈትዎ በፊት መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄ ሁሉ ያድርጉ።
5.3 የመሳሪያ አጠቃቀም
Drill ሲጠቀሙ መከላከያ መነጽር
Cable ሲቆርጡ እጅ መጠበቂያ(ጓንት) ይጠቀሙ
5.4 የአየር ሁኔታ
ዝናብ እና ነፋስ ጊዜ ስራ አይጀምሩ
ፀሐይ በጣም ሲሞቅ እረፍት ይውሰዱ
5.5 የሰው እና የንብረት ጥበቃ
የደንበኛ ንብረት አታበላሹ
ስራ ከጨረሱ ቦታውን ያጽዱ